የሕግ እና ስጋት አስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ
ተጠሪነቱ ለዋና ሥራ አስፈጻሚ
የሕግ እና ስጋት አስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነት ይኖረዋል።
1ኛ. ለኮርፖሬሽኑ የህግ የምክር አገልግሎት ይሰጣል።
2ኛ. በፍርድ ቤቶች ኮርፖሬሽኑን ወክሎ ይከራከራል። እንዲሁም ህግ ነክ ሰነዶችን ያዘጋጃል።