Error!

You have entered unequal number of Educational data!

I confirm that the information I presented above is true and correct.

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ       ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/01186

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !