አዳዲስ ዜናዎች

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የተገነባው የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት (ጂ+5 ህንፃ) እና ዋና መግቢያ በር ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ

የሲዳማ ህዝብ ማንነት፣ እሴት፣ የስነ-ህንፃ ቅርስ እና ባህል ለማንፀባረቅ የፕሬዝዳንት /ቤት እድሳት እና የዋናው መግቢያ በር ግንባታ በኮርፖሬሽኑ ተከናውኗል።

 የጂ+5 ፕሬዘዳንት ፅህፈት ቤት ህንጻ በውብ ዲዛይን የተሰራ የውጪና የካቢኔ መሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የግል ቤተ-መጻሕፍት፣ ቪአይፒ ካፍቴሪያ፣ የፕሬስ እና የሚዲያ ክፍሎች፣ የአይሲቲ ማእከል እና ዘመናዊ የቢሮ ቦታዎችን ይዟል።

 በተጨማሪም፣ ፕሮጀክቱ የዋናው መግቢያ በር ግንባታ፣ የምድረ ግቢ ማሰዋብ ስራ፣ የፕሬዚዳንቱ ግቢ አጥር

Jul 5, 2025
...
ኮርፖሬሽኑ በዓለም አቀፉ አውደ ርዕይ ምርትና አገልግሎቱን እያስተዋወቀ ነው

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሚሌኒየም አዳራሽ ለሁለተኛ ቀን እየተካሄደ በሚገኘው ‘‘BIG 5 CONSTRUCT ETHIOPIA’’ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ ላይ ለኢትዮጵያውያንና ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ጎብኚዎችና የቢዝነስ ተጨማሪ ያንብቡ

Jun 28, 2025
...
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አመራሮች የኮርፖሬሽኑን ፕሮጀክቶችና የኢንዱስትሪ ዞኑን ጎበኙ

በኢ... የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር ሚኒስትርክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ  የተመራ የልዑክ ቡድን በቢሾፍቱ ከተማ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግንባታው ተጨማሪ ያንብቡ

Jun 20, 2025
...
የህንድ አምባሳደር የኮርፖሬሽኑን ኢንዱስትሪ ዞን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩመር ራይ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ዞን፣ የኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ማዕከልን፣ የኮንስትራክሽን ፕሮፌሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት እና የኢንፎርሜሽ ተጨማሪ ያንብቡ

Apr 15, 2025
...
ኮርፖሬሽኑ እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎሎጂ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር  በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ ወገኖች በአሳንስር ምርት፣  ተከላ እና ጥገና  የሥራ ትብብር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡፡

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል መብርሃቱ  የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል።

Apr 3, 2025

Latest project

የተንዳሆ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት

Water sector / completed ____Date:Feb 9, 2023

ከ4.1 ብር በላይ በሆነ ወጪ በአፋር ክልል ሎጊያ ከተማ ዙሪያ የሚገኘው የተንዳሆ ግድብና መስኖ ፕሮጀክት በ1997 ዓ.ም ተጀምሮ በ2009 ዓ.ም የተጠናቀቀው የተንዳሆ ግድብና የመስኖ ፕሮጀክት የ72 ኪሎ ሜትር የዋና ቦይ ግንባታ እንዲሁም የመጀመሪያ ደረጃ፣ የሁለተኛ ደረጃ እና የሶስተኛ ደረጃ ቦዮች. 1.8 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም ያለው የተንዳሆ ግድብ 60,000 ሄክታር መሬት ማልማት ይችላል።

ዲማ - የራድ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

Transport sector / completed ____Date:Feb 9, 2023

ዲማ - 60 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኛል። የውል ስምምነቱ በጥር 16 ቀን 2015 የተፈረመ ሲሆን የውል መጠኑ ብር 874,442,881 ነው። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኮርፖሬሽን የፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ ነው። ፕሮጀክቱ በዚህ አመት 2020 የተጠናቀቀ ሲሆን ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር ያገናኛል።

G+7 የአይሲቲ ኢንኩቤሽን ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት

Building sector / completed ____Date:Feb 10, 2023

-

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !