...

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የተገነባው የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት (ጂ+5 ህንፃ) እና ዋና መግቢያ በር ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ

ቀን: Jul 5, 2025

የሲዳማ ህዝብ ማንነት፣ እሴት፣ የስነ-ህንፃ ቅርስ እና ባህል ለማንፀባረቅ የፕሬዝዳንት /ቤት እድሳት እና የዋናው መግቢያ በር ግንባታ በኮርፖሬሽኑ ተከናውኗል።

 የጂ+5 ፕሬዘዳንት ፅህፈት ቤት ህንጻ በውብ ዲዛይን የተሰራ የውጪና የካቢኔ መሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የግል ቤተ-መጻሕፍት፣ ቪአይፒ ካፍቴሪያ፣ የፕሬስ እና የሚዲያ ክፍሎች፣ የአይሲቲ ማእከል እና ዘመናዊ የቢሮ ቦታዎችን ይዟል።

 በተጨማሪም፣ ፕሮጀክቱ የዋናው መግቢያ በር ግንባታ፣ የምድረ ግቢ ማሰዋብ ስራ፣ የፕሬዚዳንቱ ግቢ አጥር

...

ኮርፖሬሽኑ በዓለም አቀፉ አውደ ርዕይ ምርትና አገልግሎቱን እያስተዋወቀ ነው

ቀን: Jun 28, 2025

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሚሌኒየም አዳራሽ ለሁለተኛ ቀን እየተካሄደ በሚገኘው ‘‘BIG 5 CONSTRUCT ETHIOPIA’’ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ ላይ ለኢትዮጵያውያንና ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ጎብኚዎችና የቢዝነስ

...

BIG 5 CONSTRUCT ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ

ቀን: Jun 28, 2025

ይህ አማርኛ መጻፊያ ቦታ ነው።

...

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አመራሮች የኮርፖሬሽኑን ፕሮጀክቶችና የኢንዱስትሪ ዞኑን ጎበኙ

ቀን: Jun 20, 2025

በኢ... የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር ሚኒስትርክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ  የተመራ የልዑክ ቡድን በቢሾፍቱ ከተማ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግንባታው

...

የህንድ አምባሳደር የኮርፖሬሽኑን ኢንዱስትሪ ዞን ጎበኙ

ቀን: Apr 15, 2025

በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩመር ራይ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ዞን፣ የኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ማዕከልን፣ የኮንስትራክሽን ፕሮፌሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት እና የኢንፎርሜሽ

...

ኮርፖሬሽኑ እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎሎጂ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

ቀን: Apr 3, 2025

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር  በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ ወገኖች በአሳንስር ምርት፣  ተከላ እና ጥገና  የሥራ ትብብር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡፡

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል መብርሃቱ  የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል።