...

በኮርፖሬሽኑ እድሳት የተደረገለት ባለ 5 ወለል (G+5) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ሙሉ የህንጻ እድሳትና የዋና መግቢያ በር ግንባታ ተመረቀ

ቀን: Aug 4, 2025

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የታደሰው ባለ 5 ወለል (G+5) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር /ቤት ሙሉ የህንጻ እድሳትና የዋና መግቢያ በር ግንባታ ተመረቀ

የሲዳማ ህዝብ ማንነት፣ እሴት፣ ቅርስና ባህልን እንዲያንፀባርቅ ተደርጎ በሶስት ወራት ውስጥ የተጠናቀቀው እድሳቱ ቫትን ጨምሮ 511 ሚሊየን ብር ተከናውኗል።

...

ምክትል አፈጉባኤዋ የፕሮጀክቱን አፈጻጸም ጎበኙ

ቀን: Aug 4, 2025

የህዝብ  ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር  የግንባታ ፕሮጀክትን የኢ... ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል  አፈጉባኤ የተከበሩ / ሎሚ በዶ ጎበኙ።

‎‎በጉብኝታቸው ወቅትም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን(...)  ፕሮጀክቱን ከማጠናቀቂያ ጊዜው አስቀድሞ ለማስረከብ ቀንና ሌሊት ሣምንቱን ሙሉ እየሰራ መሆኑን  አድንቀዋል።

‎‎ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያን የወከሉ የምክር ቤት አባላት የቤት ባለቤት  እንዲሆኑ

...

ኮርፖሬሽኑ ለሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ ኢኒሼቲቭ ተሳትፎ እና ድጋፉ እውቅና ተሰጠው

ቀን: Aug 4, 2025

‎‎ የግብርና ሚኒስቴር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን  እና ግሪን ዌቭ አሊያንስ ሀምሌ 13 ቀን 2017 . በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ባዘጋጁት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መረሀ ግብር ላይ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተሳታፊ በመሆን የበኩሉን ድጋፍ አደረገ።

‎‎በዚህ ወቅትም ኮርፖሬሽኑ ላለፉት 6 ተከታታይ ዓመታት  አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን በመደገፍ ላደረገው አስተዋጽኦ  እውቅና ተሰጥቶታል።

‎‎ ኮርፖሬሽኑ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል

...

ኮርፖሬሽኑ የልህቀት ስትራቴጂውን ለማሳከት በሚያስችል አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

ቀን: Aug 4, 2025

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮች 2017 በጀት አመት የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ትኩረት በማድረግ ገመገሙ።

‎‎በግምገማቸው  ኮርፖሬሽኑ ተግባራዊ ባደረጋቸው የሪፎርም ተግባራትና ፕሮጀክቶች የተመሩበት አግባብ ለተመዘገበው አመርቂ ውጤት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ ተገልጿል።

‎‎በተጨማሪም በኮርፖሬሽኑ   ስትራቴጂክ እቅድ መሰረት 2017 በጀት አመት አፈጻጸሞች በቀጣይ አመታት  የተቀመጡ የልህቀት   ጉዞ መዳራሻ ግቦችን ለማሳካት የሚያስችሉ መሆናቸው ተገምግሟል።

...

‎ኮርፖሬሽኑ ሁለተኛ ዙር የፊዩውቸር ፕሮጀክት ማናጀሮችን አስመረቀ

ቀን: Aug 4, 2025

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሁለተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 26 የፊውቸር ፕሮጀክት ማናጀሮችን አስመረቀ።

በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ  ንግግር ያደረጉት  የኮርፖሬሽኑ  ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ

...

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ኮርፖሬሽኑ በሚገነባው ፕሮጀክት ውስጥ ተገኝተው አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

ቀን: Aug 4, 2025

‎‎የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ሀገራዊ መርሀ ግብ